ሕዝቤን ላናግር!

(በታምራት ነገራ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በሴሜን አሜሪካ የኢትዮጲያኖች የስፖርት ፌደሪሽን በሚያዘጋጀው በዓል ላይ በመገኘትና በጁላይ 6 አርብ በኢትዮጲያ ቀን ላይ ንግግር ለማድረግ ጠይቀዋል፡፡ ጉዳዩ በቅድሚያ በፌዴሬሽኑ ያልታሰበበት በመሆኑ የጠ/ሚ አብይ አህመድን ጥያቄ ለመወያየት የፌዴሬሽኑ ቦርድ በነገው እለት በአስቸኳይ ተሰብስቦ ድምጽ ይሰጥበታል፡፡ ይህን የጠ/ሚ አብይ አህመድን በኢስፋና ጥያቄ የሰሙ የዳያስፖራ አክቲቪስቶች ቦርዱ የጠ/ሚ አብይ አህመድን … Continue reading ሕዝቤን ላናግር!